ሳተናው
ተወደን ነው እንጂ
ሳተናው
ወደንም አልነበር
ሳተናው
ቀን ሰቶ ቀን ሲሽር
ሳተናው
ተገኘው ካንቺ ስር
ሳተናው
በማንስ ይባላል
ሳተናው
በማንስ ይነገር
ሳተናው
በምንስ ይድናል
ሳተናው
ልብ የነካው ነገር
ሳተናው
ተው ተው ትወደኛለህ
ተው ተው እውነቱን ተናገር
ተው ተው ታፈቅረኛለህ
ተው ተው እውነቱን ተናገር
ተው ተው እኔን መውደድህ ቢሰማስ በሀገር
ተው ተው ፍቅር እኮ ነው
ተው ተው እውነት ነው መናገር
መች እንዲ ነበር የኔማ ውሎ
ስንቱን የቻለው ስንቱንም ጥሎ
ስለው ከርሜ ሳሞጋግሰው
አይነካልሽ ልቤ ብርቱ ነው
ብዬ ሳልጨርስ ሳልደመድመው
ጉድ ሆነ ጎበዝ ልቤን ተበላው
እንደዚ ነው ወይ ያንቺ አመልሽ
የፈለገውን ያየውን አይርስ
አለሙን ጥሎ ቀለም አረገሽ
ለማን ይነገር ይመስከርብሽ
የስንቱ አለቃ የሺ ግምት
ጉድ ሆነ ዛሬ ገብቶ ካንቺ ቤት
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው
ተወደን ነው እንጂ
ሳተናው
ወደንም አልነበር
ሳተናው
ቀን ሰቶ ቀን ሲሽር
ሳተናው
ተገኘው ካንቺ ስር
ሳተናው
በማንስ ይባላል
ሳተናው
በማንስ ይነገር
ሳተናው
በምንስ ይድናል
ሳተናው
ልብ የነካው ነገር
ሳተናው
ተው ተው ትወደኛለህ
ተው ተው እውነቱን ተናገር
ተው ተው ታፈቅረኛለህ
ተው ተው እውነቱን ተናገር
ተው ተው እኔን መውደድህ ቢሰማስ በሀገር
ተው ተው ፍቅር እኮ ነው
ተው ተው እውነት ነው መናገር
ባባቱ ጎበዝ እሳት የላሰ
ጉዲ ባላገር ልጅየው ባሰ
የተባለለት ኩሩ ቀብራራው
በየሄደበት ስንቱ
ጎበዝ ታታሪው ልበ ደንዳናው
የወንድ አበጋዝ ስመ ሳተናው
ከቆንጆ ቆንጆ ስንቱ ያልቻለው
ሚባል ቤት ሰራ እጅ ማይሰጠው
እንደዚ ነበር የልቤ ዝና
ሀገር የሚያቀው ስመ ገናና
ቀን ተቀይሮ ቀንሽ መጣና
ወንድ ልጅ ቀረ ታሪክ ሆነና
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሳተናው ሳተናው አ አ
ተው ሳተናው ሳተናው
ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ወጧቷ
ድንገት ሳላስበው መጣች ለጨዋታ
ኦ ሆ ይ ና ና
ያገሬ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
የወንዜ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
ያገሬ ልጅ
ኦ ሆ ይ ና ና
የወንዜ ልጅ
ሳተናው
ተወደን ነው እንጂ
ሳተናው
ወደንም አልነበር
ሳተናው
ቀን ሰቶ ቀን ሲሽር
ሳተናው
ተገኘው ካንቺ ስር
ሳተናው
በማንስ ይባላል
ሳተናው
በማንስ ይነገር
ሳተናው
በምንስ ይድናል
ሳተናው
ልብ የነካው ነገር
ሳተናው